Israeli Prime Minister Benjamin Netanyahu’s office accused Hamas of reneging on parts of the agreement in an attempt “to ...
የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሠራዊት ለሶማሊያ ሰላም መረጋገጥ በሚኖረው ሚና ላይ፣ በሁለቱ ሀገራት መንግሥታት መካከል ስምምነት መደረሱን ኢትዮጵያ ገለጸች። የሁለቱ አገራት መሪዎች፣ በሰላም ማስከበሩ ...
"100 ዓመት ስምምነት" ለመፈራረም ዛሬ ሀሙስ ኪቭ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደኪቭ የተጓዙት ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ወደ ዋይት ሀውስ ከመመለሳቸው በፊት የሩሲያ ...
"ትዝታን በዜማ'' የተሰኘ በቀደሙት የሙዚቃ ሥራዎች ላይ ያተኮሩ ዝግጅቶች በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ኤፍኤም ዐዲስ 97.1 በሚቀርቡበት የራዲዮ ፕሮግራም ላይ አዘጋጅ ኾኖ ሠርቷል፡፡ ይኸው ...
In a farewell address from the Oval Office Wednesday evening, U.S. President Joe Biden warned of the dangers of the concentration of power and wealth, highlighting the emergence of an "oligarchy" and ...
ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ከቀናት በኋላ ቃለ መሐላ ፈጽመው ሥራቸውን በይፋ ይጀምራሉ። ቀዳሚ ትኩረት እንደሚሰጡት በተጠቀሰው የኢኮኖሚው ዘርፍ፣ የታክስ ቅነሳን ጨምሮ የኩባንያዎችን ምርታማነት የሚያሳድጉ ማሻሽያዎችን ያደርጋሉ፤ ተብሎ እንደሚጠበቅ፣ የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የምጣኔ ሀብት ...